Welcome To Abay Insurance S.C.
Abay Insurance S.C. was established in July 2010 in accordance with the licensing and supervision of insurance business proclamation No. 86/1994.The prevailing paid up capital of the company is Birr 603,000,000 million Paid up Capital and subscribed capital of 1,000,000,000 billion Birr. Currently, the company is providing General and Long Term (Life Assurance) service under 52 branch offices that operate in different regions of the country. The number of branches will be periodically increased to reach to 69 Branch Offices by 2028/29. The company has registered a remarkable growth since establishment and has managed to build a sustainable and fruitful business relationship with various types of clients having a multitude of activities. The company has a strong financial base and has created a meaningful network with global partners including prominent re-insurers that would easily manage risks of any quantum.
የዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ስለማሳወቅ
ለዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
በኢ.ፌ.ድ.ሪ ንግድ ህግ አንቀፅ 366(1)፣ 367(1 እና 2)፣ አንቀፅ 370 አንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ፅሁፍ አንቀፅ 13(2) መሠረት የዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ታህሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሠዓት ጀምሮ አዲስ አበባ በሚገኘው ዲ ሊዮፖል (de leopol) ሆቴል ይካሄዳል፡፡
በመሆኑም የተከበራችሁ የማህበሩ ባለአክሲዮኖች በዕለቱ ጉባዔው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
1.ማህበሩን የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች
1.1. የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 3 በተለምዶ አትላስ አካባቢ ባለው የማህበሩ ህንፃ፣ ድረ ገፅ፡ www.abayinsurance.com
1.2 የአክሲዮን ማህበሩ የምዝገባ ቁጥር፡- የንግድ ምዝገባ ቁጥር MT/AA/2/0011521/2004፣ የመድን ሥራ ፈቃድ ቁጥር 015/10
1.3. የአክሲዮን ማህበሩ የተፈረመ ዋና ገንዘብ (ካፒታል)፡- ብር 1,000,000,000
1.4. የአክሲዮን ማህበሩ የተከፈለ ዋና ገንዘብ (ካፒታል)፡- ብር 791,887,000
2. የ15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች
2.1. የጉባዔውን አጀንዳ ማፅደቅ፣
2.2. እ.ኤ.አ በ2024/25 የተፈፀሙ የአክሲዮን ሽያጮች እና አክሲዮን ዝውውሮችን ማፅደቅ፣
2.3.እ.ኤ.አ የ2024/25 የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማፅደቅ፣
2.4.እ.ኤ.አ የ2024/25 የውጭ ኦዲተሮችን ዓመታዊ ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማፅደቅ፣
2.5.እ.ኤ.አ የ2024/25 የባለአክሲዮኖችን የትርፍ ድርሻ ክፍፍል መወሰን፣
2.6.የውጭ ኦዲተር ባቀረበው ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ ጥያቄ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
2.7. የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2024/25 ዓመታዊ የሥራ ዋጋና የ2025/26 ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያን መወሰን፣
2.8. ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የሚያገለግሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ማካሄድ፡፡
1. ማሳሰቢያ
1.1. በጉባዔው ላይ መገኘት የማትችሉ ባለአክሲዮኖች ተወካዮቻችሁ ስልጣን ባለው የመንግስት አካል ተረጋግጦ የተሰጠ የውክልና ሠነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወይም በንግድ ህግ አንቀፅ 377 መሰረት ጉባዔው ከመካሄዱ ከሶስት ቀን በፊት በማህበሩ ፀሐፊ ቢሮ ወይም አቅራቢያችሁ በሚገኙ የኩባንያው ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን የውክልና ቅፅ እንዲሞሉና ተወካዩም የውክልና ማስረጃውን በመያዝ የጉባዔው ተወካይ ለመሆንና ድምፅ ለመስጠት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ ሆኖም አንድ ባለአክሲዮን በማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ በማንኛውም ችሎታ መወከል የሚችለው አንድ ሰው ብቻ መሆኑን እናስገነዝባለን፡፡
1.2. የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ሲመጡ ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸውን የሚያሳይ የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ በጉባዔው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላችሁ ባለአክሲዮኖች ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ ቀኑ ያላለፈበት መታወቂያ (ቢጫ ካርድ) ይዘው መቅረብ ያለብዎት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
የዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
ለዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ፤
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ታህሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሚያካሂደው 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የሚካሄድ ሲሆን ጥቅምት 26 በሪፖርተር ጋዜጣ እና ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የዕጩ ተወዳዳሪዎችን ዝርዝር መግለፃችን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ከተወዳዳሪዎች መካከል ሶስት ባለአክሲዮኖች በሌላ የፋይናንስ ተቋም የቦርድ አባል ስለመሆናቸው ጥቆማ ቀርቦ አስፈላጊው ማጣራት ከተደረገ በኋላ ከተጠባባቂዎች እንዲተኩ አድርገናል፡፡ ስለሆነም ለምርጫ የሚቀርቡ የመጨረሻ ዕጩ የቦርድ አባላት ስም ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው የተሻሻለ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃል፡፡
ለዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የዴሬክተሮች ቦርድ አባልነት ምርጫ የመጨረሻ 18 ዕጩ ዝርዝር ለማግኘት ማስፈጠሪውን ያጫኑ::https://abayinsurance.com/wp-content/uploads/2025/12/Notice-of-nominee-list-1.pdf
የዳሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ!
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
`
Our Services
Motor Insurance
We will grant to cover your vehicle for loss or damage while it employed for various function of insured’s vehicle to be used for personal purpose, business and against liability of death or damage to property of third party.
Marine Insurance
Marine insurance covers three main areas of risk: physical damage to the ship or goods (cargo), liabilities incurred to other parties and loss of income.covers goods and cargo from when they leave the point of origin until they arrive at their final destination.
Fire and Lighting
We will compensate insured against financial loss or damage to Residential or commercial property being damaged or destroyed by fire and lightening but in response to market demand extensions of cover will be developed for other Allied perils.
Our Latest News
Achievements
Our customers





Our Vision, Mission and Values
Vision
- Being the preferred and iconic insurance solution provider in all markets we serve by 2035.
Mission
- To provide diversified Insurance services tailored to meet the ever changing risk exposure of the public and maximize shareholders value by using competent staffs and technology enablers in an innovative and responsible manner.
Values
- Diversity
- Integrity
- Customer focus
- Team work
- Achieve in quality
- Thrive to be learning organization
- Ensure Professionalism
Our Team
Abay insurance Team
Abay Insurances is a collection of A very Strong and hardworking Employees and managements. our team consists of specialist who bring a wealth of expertise and specialized knowledge. They are supported by a highly efficient operations team.
Here we providing tailor-made insurance services that cater to both individuals and corporate. Our priority is to deliver creative and cost-effective risk management and transfer solutions, as well as innovative products to meet the needs of individuals, corporate clients, and other stakeholders.
We have dedicated client service and claims management teams to be at your service 24/7, and ensure a smooth and transparent claims process whenever you require it.